ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(3 votes)
ሲፒጄ፣ የጋዜጠኞች ማህበር፣ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ… ምን ይላሉ?ውድ የፖለቲካ በፈገግታ አንባቢያን - በመጀመሪያ እንኳን ለ23ኛ ዓመት የግንቦት 20 በዓል አደረሳችሁ! (አይመለከተኝም የሚል ይዝለለው!) ከዚህ በታች ሦስት በአካል ወይም በቲቪ አሊያም በዝና የምናውቃቸው ድርጅቶች የግንቦት 20ን በዓል ምክንያት በማድረግ ለኢህአዴግ ማስተላለፍ…
Rate this item
(11 votes)
በሰብአዊ መብት አጠባበቅ “C” አምጥተሃል ቢባል በፀጋ ይቀበለው በፕሬስ ነፃነት ውጤትህ “D” ነው ቢባልም ”ሙያ በልብ ነው“ ይበል እናንተ …. የሰሞኑ ጉድ ምንድነው? (የአንበጣ መንጋውን ማለቴ ነው!) ለመሆኑ ትርጉሙ ምንድነው? ትውፊት የሚጠቅመው ለዚህ ጊዜ እኮ ነው፡፡ እኔማ ከወደ ሶማሊያ ነው…
Rate this item
(10 votes)
ጆን ኬሪ “ታሳሪዎቹን ሳያስፈቱ አይመለሱም” ብሎ የተወራረደው 5ሺ ብር ተበላተጠያቂነትን መሸሽ የለበትም (መንግስት ነዋ!) አዲስ አበባና በዙሪያዋ የኦሮሞ ከተሞችን በማካተት የተዘጋጀው የጋራ ማስተር ፕላን፣ ለተቃውሞ መነሻ ይሆናል ብዬ ለማሰብ ያዳግተኛል፡፡ (ሊሆን አይችልም ግን አልወጣኝም!) ለምን መሰላችሁ? አብረን እንደግ እኮ ነው…
Rate this item
(11 votes)
በፕሬስ ነፃነት ቀን “ጋዜጠኞች ወይስ ብሎገሮች??” በሚል እየተወዛገብን ነው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ነው - ዛሬ፡፡ በጣልያን ነው የሚከበረው አሉ፡፡ በጣልያን ብቻ ግን አይደለም - በኢትዮጵያም ይከበራል፡፡ እኔ የምለው… የራሳችን የፕሬስ ነፃነት ቀን ቢኖረን አይሻልም እንዴ? ለምን መሰላችሁ? የፕሬስ ነፃነት…
Rate this item
(11 votes)
ፓርላማው እንዲሟሟቅ ትኩስ ቡናና ሳቅ ያስፈልጋል! ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለፓርላማ ያቀረቡት በፋሲካ ማግስት ነው ማለት ይቻላል- ባለፈው ሐሙስ፡፡ ለዚህም ነው አንዳንድ የምክር ቤቱ አባላት ከሌላው ጊዜ በተለየ እንቅልፍ እንቅልፍ ያላቸው (የበዓል ማግስት እኮ ይጫጫናል!)…
Rate this item
(15 votes)
ኒዮሊበራሎች ያሴሩት “የቀለም አብዮት” ቦሌ ኤርፖርት ከሸፈ የቀለም አብዮት ፍቱን መድሃኒት- የህዝብ ፍቅር ነው! ሰኞ እለት ምሽት ይመስለኛል። እቃ ለመሸመት ወደ አንድ ሱቅ ጎራ ብዬ ሳለሁ ነው የሰማሁት - የሬዲዮ የቀጥታ የስልክ ውይይቱን። በየትኛው ጣቢያ እንደነበር ግን አላወቅሁም። ደዋይዋ ተማሪ…